Mon Jul 01 2019 18:05:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-01 18:05:03 -07:00
parent 0ec8d9215f
commit 83d1c94c93
5 changed files with 24 additions and 3 deletions

View File

@ -4,7 +4,7 @@
"body": "ነቢዩ፣ የአራም ንጉሥ ተመልሶ ስለሚመጣ እስራኤል ራሱን እንዲያጠናክርና ምን ማድረግ እንደሚኖርባቸው እንዲያቅዱ ለእስራኤል ንጉሥ ነገረው "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የአራም ንጉሥ አገልጋዮች፣ እስራኤል በጦርነት ከአራማውያን ይልቅ ስለ መበርታታቸው በምክንያትነት ያቀረቡት ምን ነበር?",
"body": "የአራም ንጉሥ አገልጋዮች፣ እስራኤል ከአራማውያን ይልቅ የበረቱት አምላካቸው የኮረብቶች አምላክ ስለሆነ ነው ብለው ነገሩት"
}
]

6
20/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ቤን ሃዳድ አዲሱ ዓመት ከገባ በኋላ ምን አደረገ?",
"body": "ቤን ሃዳድ አራማውያንን ሰብስቦ እስራኤልን ለመውጋት ወደ አፌቅ ወጣ "
}
]

6
20/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው፣ አራማውያንን አስመልክቶ ለእስራኤል ንጉሥ ምን አለው?",
"body": "የእግዚአብሔር ሰው፣ አራማውያን እግዚአብሔር የኮረብታዎች አምላክ እንጂ የሸለቆ አይደለም ስላሉ፣ እግዚአብሔር የአራማውያንን ሰራዊት በእስራኤል ንጉሥ እጅ ላይ ይጥላቸዋል አለ "
}
]

6
20/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በሰራዊቱ መካከል የተደረገው ውጤት ምን ነበር?",
"body": "እስራኤል ከአራማውያን በአንድ ቀን መቶ ሺህ እግረኞችን ገደሉ። የቀሩት ወደ ከተማይቱ ወደ አፌቅ ሸሹ፣ በዚያም በሃያ ሰባት ሺህ ሰዎች ላይ ግንቡ ተደረመሰባቸው፣ ቤን ሃዳድም ወደ ከተማይቱ ውስጠኛ ክፍል ሸሸ "
}
]

View File

@ -303,6 +303,9 @@
"20-11",
"20-13",
"20-16",
"20-20"
"20-20",
"20-22",
"20-26",
"20-28"
]
}