am_1ki_tn/05/01.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ሰለሞን ስለቤተመቅደስ ስራው ከንጉሥ ኪራም ጋር አወራ"
},
{
"title": "ኪራም ለዳዊት በዘመኑ ሁሉ ወዳጁ ነበረ",
"body": "ኪራም ለዳዊት ሁልጊዜ የቅርብ ወዳጁ ነበረ"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ከእግሩ በታች እስኪጥልለት ድረስ",
"body": "ጠላትን ከእግር ስር መጣል ማለት ማሸነፍ ወይም መማረክ ማለት ነው፡፡ ተርጓሚ “እግዚአብሔር ዳዊት ጠላቶቹን እንዲያሸንፍ ይረዳው ነበር፡፡” ወይም “ እግዚአብሔር ዳዊትን ጠላቶቹን እንዲያሸንፍ ይረዳው ስለነበር ዳዊት ጊዜ አልነበረውም፡፡” "
},
{
"title": "በዙሪው ስለነበረ ሰልፍ ",
"body": "ሌላ አማራጭ ትርጉም፡- “በጠላቶቹ ሰፍም ስለተከበበ ወይም “ በሁሉም አቅጣጫ ከጠላቶቹ ጋር ፍልሚያ ላይ ስለነበር” "
},
{
"title": "እግዚአብሔር ከእግሩ በታች እስኪጥልለት ድረስ",
"body": "ይህ እግዚአብሔር ለዳዊት በጠላቶቹ ላይ ፍፁም በላይነትን ከእግሩ በታች ስለመጣሉ ይናገራል፡፡"
}
]