am_1ki_tn/02/45.txt

14 lines
533 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ንጉሥ ሰለሞን ሳሚ እንዲሞት ትዕዛዝ ሰጠ"
},
{
"title": "የዳዊትም ዙፋን በእግዚአብሄር ፊት ለዘላለም ይፀናል፡፡ ",
"body": "እዚህ ጋር የዳዊት ዙፋን የዳዊትንና የእርሱን ዘር ሐረግ ስልጣንና ግዛት ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "በሰለሞን እጅ",
"body": "“እጅ” የሰለሞንን ስልጣንና ጉልበት ይገልፃል፡፡"
}
]