am_1ki_tn/22/51.txt

26 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ለሁለት አመታት ነገሠ\n",
"body": "\"ለ2 አመታተት ገዛ\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በያህዌ እይታ ክፉ የሆነውን\n",
"body": "የያህዌ እይታ የሚነገረው ያህዌ ያንን ነገር እንዳየው ተደርጎ ነው፡፡ \"ያህዌ ክፉ ብሎ የሚቆጥረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በአባቱ መንገድ ሄደ፣ በእናቱ መንገድ ሄደ፣ በናባጥ ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሄደ\n",
"body": "የአንድ ሰው ባሕሪይ የሚገለጸው ያ ሰው በመንገድ ላይ እየሄደ እንደሆነ ተደርጎ ነው፡፡ \"አባቱ፣ እናቱ፣ እና የናባጥ ልጅ በኢዮርብዓም ያደረጉትን ተመሳሳይ ነገር አደረገ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እስራኤልን ወደ ኃጢአት መራ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እስራኤል\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የእስራኤልን መንግሥት የመረቱትን አስሩን ሰሜናዊ ነገዶች ነው፡፡\n"
},
{
"title": "እርሱ በዓልን አገለገለ፣ ደግሞም አመለከው\n",
"body": "\"አገለገለ\" እና \"አመለከ\" የሚሉት ቃላት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእስራኤል አምላክ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እስራኤል\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው መላውን አስራ ሁለቱን የያዕቆብ ትውልድ ነገዶች ነው፡፡\n"
}
]