am_1ki_tn/22/48.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "መርከቦቹ ተሰብረው ነበር\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"መርከቦቹ ተሰብረው ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ/ተኛ\n",
"body": "የኢዮሣፍት መሞት የተገለጸው እንደተኛ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 2፡10 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ሞተ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከእነርሱ ጋር ተቀበረ\n\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሰዎች እርሱን ቀበሩት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]