am_1ki_tn/22/37.txt

14 lines
820 B
Plaintext

[
{
"title": "ወደ ሰማርያ አመጡት\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ወታደሮቹ በድኑን ወደ ሰማርያ አመጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እነርሱ ቀበሩት\n",
"body": "\"ሰዎች ቀበሩት\""
},
{
"title": "የያህዌ ቃል እንደተናገረው\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"የያህዌ ቃል\" የሚወክለው ራሱን ያህዌን ነው፡፡ \"ያህዌ እንደተናገረው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]