am_1ki_tn/22/35.txt

14 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ንጉሡ በሰረገላው ላይ ተደግፎ ነበር\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አንድ ሰው ንጉሡን በሰረገላው ላይ ደግፎት ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጩኸቱ ቀጠለ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ጩኸት\" የሚወክለው ይጮሁ የነበሩ ወታደሮችን ነው፡፡ \"ወታደሮቹ መጮህ ጀመሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እያንዳንዱ ሰው ወደ ከተማው መመለስ ይኖርበታል፤ ደግሞም እያንዳንዱ ሰው ወደ አካባቢው መመለስ ይኖርበታል\n",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትረጉም አላቸው፣ የተጣመሩት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]