am_1ki_tn/22/29.txt

10 lines
748 B
Plaintext

[
{
"title": "አክዓብ፣ የእስራኤል ንጉሥ፣ እንዲሁም ኢዮሣፍጥ፣ የይሁዳ ንጉሥ ወጡ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ ንጉሦቹ በሰራዊታቸው ታጅበው ራሳቸውን ይወክላሉ፡፡ \"አክአብ፣ የእስራኤል ንጉሥ፣ እና ኢዮሣፍት፣ የይሁዳ ንጉሥ ሰራዊታቸውን መሩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ራሱን ሰውሮ\n",
"body": "ይህ ማለት የተለመደ ገጽታን ለውጦ ላለመታወቅ መሞከር ነው፡፡ "
}
]