am_1ki_tn/22/21.txt

14 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በእርሱ ነቢያት ሁሉ አፍ የሀሰት መንፈስን በማስቀመጥ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"መንፈስ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የነቢያትን ዝንባሌ ሲሆን \"አፋቸው\" የሚለው የሚወክለው እነርሱ የሚናገሩትን ነው፡፡ \"የእርሱ ነቢያት ሁሉ ሀሰት እንዲናገሩ አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እነሆ \n\n",
"body": "\"አድምጥ\" ወይም \"ቀጥሎ ለምነግርህ ትኩረት ስጥ\""
},
{
"title": "አንተ ታያለህ\n",
"body": "\"ለጥያቄህ መልሱን ታውቃለህ፡፡\" የሴዴቅያስ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ በዐረፍተ ነገር መልክ ቢተረጎም፣ ይህ ሀረግ በስውር ያለውን መረጃ ለማቅረብ ይተረጎማል፡፡ \"የያህዌ መንፈስ ለእኔ እንደተናገረ ታውቃለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]