am_1ki_tn/22/16.txt

22 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በያህዌ ስም…ስንት ጊዜ መጠየቅ ይኖርብኛል?\n",
"body": "አክዓብ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ከጭንቀት የተነሳ ሚክያስን ለመገሰጽ ነው፡፡ \"በያህዌ ስም… ብዙ ጊዜ ጠየቅሁ፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በያህዌ ስም\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ስም\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ስልጣንን ነው፡፡ \"እንደ ያህዌ ተወካይ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤልን በሙሉ ተመለከትኩ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"መላው እስራኤል\" የሚለው የእስራኤልን ሰራዊት ያመለክታል፡፡ \"መላውን የእስራኤል ሰራዊት እመለከታለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እረኛ እንደሌላቸው በጎች\n",
"body": "የህዝቡ ሰራዊት የተነጻጸሩት የሚመራቸው ማንም ከሌላቸው በጎች ጋር ነው፣ ምክንያቱም እረኛቸው፣ ንጉሡ ሞቷል፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነዚህ እረኛ የላቸውም\n",
"body": "ያህዌ ንጉሡን የሚገልጸው እረኛ እንደሆነ አድርጎ ነው፡፡ እረኛ በጎቹን ለመጠበቅ እና ለመንከባከብ ሃላፊነት እንዳለበት ሁሉ፣ ንጉሡም ህዝቡን የመምራት እና የመጠበቅ ሀላፊነት አለበት፡፡\"እነዚህ ሰዎች ከእንግዲህ መሪ አይኖራቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]