am_1ki_tn/22/07.txt

6 lines
397 B
Plaintext

[
{
"title": "ንጉሡ ይህንን አይበል\n",
"body": "ኢዮሳፍጥ አክዓብን በሶስተኛ መደብ የሚጠቅሰው ለእርሱ ክብርን ለማሳየት ነው፡፡ \"ያንን ማለት የለብህም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]