am_1ki_tn/22/05.txt

10 lines
619 B
Plaintext

[
{
"title": "አራት መቶ ወንዶች\n",
"body": "\"400 ወንዶች\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጌታ እርሷን ለንጉሡ እጆች አሳልፎ ይሰጥ እንደሆነ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል ሀይልን ያመለክታል፡፡ \"ጌታ ንጉሡ ሬማት ገለዓድን እንዲማርካት ይፈቅድ እንደሆነ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]