am_1ki_tn/22/01.txt

10 lines
502 B
Plaintext

[
{
"title": "ሶስት አመታት",
"body": "\"3 አመታት\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እንዲህም ሆነ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ውስጥ አዲስ ደረጃ የሚያሳይ ድርጊት መጀመሩን ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን የሚገልጽበት መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡\n"
}
]