am_1ki_tn/21/27.txt

14 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል መጣ\n\n",
"body": "የዚህ ፈሊጥ ትርጉም ያህዌ ተናገረ ወይም መልዕክት ላከ ማለት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 6፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ይህንን መልዕክት ተናገረ\" ወይም \"ያህዌ ተናገረ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አክዓብ እንዴት ራሱን በእኔ ፊት ትሁት እንዳደረገ አየህን?\n",
"body": "እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ ያዋለው የአክዓብ መጸጸት እውነተኛ እንደሆነ ለኤልያስ ለማሳየት ነው፡፡ \"አክዓብ ራሱን እንዴት በእኔ ፊት ትሁት እንዳደረገ ተመልክቻለሁ፡፡\" ወይም \"አክዓብ እንዴት በእኔ ፊት ትሁት እንዳደረገ ተመልከት፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርሱ ዘመን…በልጁ ዘመን\n",
"body": "\"በእርሱ የህይወት ዘመን… በልጁ የህይወት ዘመን\" "
}
]