am_1ki_tn/21/25.txt

14 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ክፉ የሆነውን ለማድረግ ራሱን የሸጠውን\n",
"body": "ክፉ የሆነን ነገር ለማድረግ ራሱን አሳልፎ የሰጠ ሰው፣ ራሱን ለክፉ አሳልፎ እንደሸጠ ተደርጎ ይገለጻል፡፡ ይህ ሀሳብ በ1 ነገሥት 21፡20 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ክፉ የሆነን ነገር ለማድረግ ራሱን አሳልፎ የሰጠ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በያህዌ ዕይታ ክፉ የሆነውን\n ",
"body": "\"በ…እይታ\" የሚለው ሀረግ የሚያመለክው አስተያየት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 11፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ክፉ ብሎ የሚቆጥረውን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ከእስራኤል ህዝብ ፊት ያስወገዳቸው\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እስራኤል\" የሚያመለክተው መላውን የእስራኤል አስራ ሁለት ነገዶች እነጂ ሰሜናዊውን ግዛት ብቻ አይደለም፡፡ \"ከእስራኤል ህዝብ መገኘት ያስወገዳቸው\" ወይም \"ከእስራኤል ህዝብ ምድር ፊት ያስወጣቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]