am_1ki_tn/21/21.txt

14 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ\n",
"body": "\"ተመልከት\" ወይም \"አድምጥ\" ወይም \"ቀጥሎ ለምነግርህ ትኩረት ስጥ\""
},
{
"title": "በእስራኤል ከአንተ ዘንድ ሙሉ ለሙሉ እያንዳንዱን ወንድ ልጅ እና ባሪያ እንዲሁም ነጻ ሰው ጨርሼ እቆርጣለሁ፣ አጠፋለሁ\n",
"body": "ያህዌ የአክዓብን ቤተሰብ እንደሚያጠፋ እና ትውልድ እንዳይኖረው እንደሚያደርግ የገለጸው እሳት እንጨትን እንደሚበላ እንደዚሁም አንድ ሰው የዛፍን ቅርንጫፍ በሙሉ እንደሚቆርጥ አድርጎ ነው፡፡ \"በእስራኤል የአንተን ወንድ ልጆች ሁሉ ባሪያም ሆነ ነጻ ሰው ሳላስቀር አጠፋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ቤተሰብህን እንደ ኢዮርብዓም ቤተሰብ አደርጋለሁ…\n",
"body": "እንደዚሁም እንደ ባኦስ ቤተሰብ አደርግሃለሁ\nያህዌ የአክዓብን ቤተሰብ፣ የኢዮርብዓምን እና የባኦስን ቤተሰብ እንዳጠፋቸው ያጠፋል፡፡"
}
]