am_1ki_tn/21/19.txt

18 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ገድላችሁት ደግሞም ርስቱን ወሰዳችሁን?\n",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው አክዓብን ለመገሰጽ ነው፡፡ \"ናቡቴን ገደላችሁት ደግሞም የወይን እርሻውን ሰረቃችሁት!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአንተን ደም፣ የአንተን ደም\n",
"body": "ይህ የተደገመው ትኩረት ለመስጠት ነው"
},
{
"title": "ጠላቴ ሆይ፣ አገኘኸኝን?\n",
"body": "አክዓብ ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው በኤልያስ ላይ ያለውን ቁጣ ለመግለጽ ነው፡፡ ይህም ኤልያስ አክዓብን \"ማግኘቱ\" ሊያመላክት የሚችለው ኤልያስ የአክዓብን ድርጊቶች ማወቁን እንጂ በአካል እርሱን ማግኘቱን አይደለም፡፡ \"ጠላቴ ሆይ፣ አንተ እኔን አገኘኸኝ!\" ወይም \"ጠላቴ ሆይ፣ እኔ ያደረግኩትን ደረስክበት!\" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ክፉ የሆነውን ለማድረግ ራስህን አሳልፈህ ሸጥክ\n",
"body": "ክፉ የሆነን ነገር ለማድረግ ራሱን አሳልፎ የሰጠ ሰው፣ ራሱን ለክፉ አሳልፎ እንደሸጠ ተደርጎ ይገለጻል፡፡ \"ክፉ የሆነውን ነገር ለማድረግ ራስህን አሳልፈህ ሰጥተሃል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]