am_1ki_tn/21/15.txt

10 lines
734 B
Plaintext

[
{
"title": "ናቡቴ በድንጋይ ተወግሮ ተገደለ\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሰዎች ናቡቴን በድንጋይ ወገሩት፣ እርሱም ሞተ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ናቡቴ በህይወት የለም፣ ሞቷል\n",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የኤልዛቤልን ሀሳብ መፈጸም ያጎላሉ፡፡ \"ናቡቴ ሞቷል!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ) \n"
}
]