am_1ki_tn/21/11.txt

26 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በናቡቴ ከተማ የሚኖር ባለጸጋ\n",
"body": "\"ባለጸጋ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሃብታም ሰዎችን ነው፡፡ \"በናቡቴ ከተማ የሚኖሩ ባለጸጋ ሰዎች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በደብዳቤዎቹ ውስጥ ተጽፎ እንደነበረው\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"በደብዳቤዎቹ ውስጥ እንደጻፈችው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ናቡቴን ከህዝቡ በላይ አስቀመጡት\n",
"body": "ናቡቴን በክብር ስፍራ ማስቀመጥ የሚለው የተገለጸው፤ በዚያ ከነበሩ ሰዎች በላይ ከፍ ብሎ እንደ ተቀመጠ ተደርጎ ነው፡፡ ይህ ሀሳብ በ1 ነገሥት 21፡9 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ናቡቴን በሰዎች መሃል በክብር ስፍራ አስቀምጡት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ከናቡቴ ፊት ተቀመጡ\n",
"body": "\"ከናቡቴ ፊት ለፊት ተቀመጡ\"\n"
},
{
"title": "እነርሱ ተሸክመው አወጡት\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የከተማዋን ሰዎች ነው፡፡\n"
},
{
"title": "ናቡቴ በድንጋይ ተወግሮ ተገደለ\n",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"እኛ ናቡቴን በድንጋይ ወገርነው፣ እርሱም ሞተ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]