am_1ki_tn/21/08.txt

18 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በአክዓብ ስም ደብዳቤ ጻፈች\n",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) በደብዳቤው ላይ የአክዓብን ስም ጻፈች፡፡ \"ደብዳቤ ጽፋ በአክዓብ ስም ፈረመችበት\" ወይም 2) \"ስም\" የሚለው ቃል ለስልጣን ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"በአክአብ ስም ደብዳቤ ጻፈች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከእነርሱ ጋር የተቀመጡ/የሚኖሩ ባለጸጎች\n",
"body": "\"ባለጸጋ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ባለጸጋ ሰዎችን ነው፡፡ \"ከናቡቴ ጋር የሚኖሩ ባለጸጋ ሰዎች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ናቡቴን ከህዝቡ በላይ አስቀምጡ\n",
"body": "ናቡቴን በክብር ስፍራ ማስቀመጥ የሚለው የተገለጸው፤ በዚያ ከነበሩ ሰዎች በላይ ከፍ ብሎ እንደ ተቀመጠ ተደርጎ ነው፡፡ \"ናቡቴን በህዝቡ መሃል ከፍ ባለ ስፍራ አስቀምጡት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእርሱ ላይ ይመስክሩበት",
"body": "\"እርሱን ወንጅሉት/በሀሰት ክሰሱት\""
}
]