am_1ki_tn/21/05.txt

14 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ለምን ልብህ እጅግ አዘነ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ልብ\" የሚያመለክተው የሰውን ጠቅላላ ማንነት እና ስሜት ነው፡፡ \"ለምን እንዲህ እጅግ አዘንክ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
},
{
"title": "እስከ አሁንስ ድረስ እስራኤልን እየገዛህ አይደለምን?\n",
"body": "ኤልዛቤል ይህንን አሉታዊ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የተጠቀመችው አክዓብን ለመገሰጽ ነው፡፡ ይህ በአዎንታዊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"አንተ እስካሁን እስራኤልን እየገዛህ ነው!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልብህ ደስተኛ ይሁን\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ልብ\" የሚያመለክተው የሰውን ጠቅላላ ማንነት እና ስሜት ነው፡፡ \"ደስተኛ ሁን\" ወይም \"ተበረታታ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]