am_1ki_tn/21/03.txt

10 lines
984 B
Plaintext

[
{
"title": "እኔ አሳልፌ መስጠቴን ያህዌ ይከልክል\n",
"body": "ይህ ሀረግ ቀጣዩ ነገር እንደማይሆን ትኩረት የሚሰጥ መሃላ ነው፡፡ \"ያህዌ ይህንን ባለመፍቀዱ ምክንያት፣ እኔ በፍጹም ይህን አልሰጥህም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
},
{
"title": "የአባቶቼን ውርሰ ርስት ለአንተ እሰጥ ዘንድ\n",
"body": "አባቶቹ ቋሚ ሀብት አድርገው የወረሱት ምድር የተገለጸው ውርሰ ርስት ተደርጎ ነው፡፡ \"አባቶቼ ርስት አድርገው የተቀበሉትን መሬት ለአንተ መስጠት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]