am_1ki_tn/21/01.txt

14 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከጥቂት ጊዜ በኋላ\n",
"body": "ይህ ሀረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል ጅማሬ ያመለክታል፣ ደግሞም እነዚህ ትዕይንቶች ቆይቶ እንደሚፈጸሙ ያመለክታል፤ ናቡቴ የወይን እርሻውን ቆይቶ እንደሚወስድ አስተውሉ፡፡ የእናንተ ቋንቋ የታሪኩን አዲስ ክፍል ጅማሬ የሚያመለክትበት መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ያንን መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ \"ከጥቂት ጊዜ በኋላ የሆነው ይህ ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ኢይዝራኤላዊው ናቡቴ\n",
"body": "ይህ ከኢዝራኤል የሆነው ሰው ስም ነው፡፡ (ስሞቸ እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሰማርያ ንጉሥ\n",
"body": "\"ሰማርያ\" የእስራኤል መንግሥት ዋና ከተማ የነበረች ስትሆን እዚህ ስፍራ መላውን አገር ትወክላለች፡፡ \"የእስራኤል ንጉሥ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]