am_1ki_tn/20/39.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አገልጋይህ ወጥቶ ይሄዳል\n",
"body": "ነቢዩ ራሱን በሶስተኛ መደብ መግለጹ ለንጉሡ ላለው ክብር ምልክት ነው፡፡\n"
},
{
"title": "ወደ ጦርነቱ ግለት\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"የጦርነቱ ግለት\" እጅግ ከባድ እና ከባድ የሆነውን ውጊያ የሚገልጽ ፈሊጥ ነው፡፡ \"ጦርነቱ በጣም በበረታበት ስፍራ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የአንተ ህይወት በእርሱ ህይወት ምትክ ይሰጣል\n",
"body": "\"አንተ በእረሱ ስፍራ ትሞታለህ\"\n"
},
{
"title": "አንድ ታላንት/መክሊት ብር\n",
"body": "ታላንት/መክሊት ወደ 33 ኪሎግራም የሚጠጋ የክብደት መለኪያ ነው፡፡ \"33 ኪሎግራም ብር\" (መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ወቅት የክብደት መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እዚህና እዚያ ማለት\n",
"body": "በጣም መሯሯጥን እና በስራ መያዝን የሚወክል ፈሊጥ ነው፡፡ \"ሌሎች ነገሮችን ማድረግ\" ወይም \"ይህንን እና ያንን ማድረግ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]