am_1ki_tn/20/31.txt

18 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ ተመልከት/አድምጥ\n\n",
"body": "ይህ እነርሱ የሚናገሩነትን ያጎላል፡፡ \"አድምጠን\" ወይም \"የምንነግርህን ትኩረት ሰጥተህ ስማ\""
},
{
"title": "በወገባችን ዙሪያ ማቅ እናደርጋለን፣ በራሳችን ላይ ገመድ እንጠመጥማለን\n",
"body": "ይህ መማረክ ምልክት ነው"
},
{
"title": "እስከ አሁን በህይወት አለን?\n",
"body": "አክአብ ይህን ጥያቄ ያነሳው መደነቁን ለመግለጽ ነው፡፡ \"እርሱ እሰከ አሁን በህይወት በመኖሩ ተደንቄያለሁ!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ ወንድሜ ነው",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ወንድሜ/የእኔ ወንድም\" መልካም ወዳጅ ለሆነ ሰው ዘይቤያዊ አገላለጽ ነው፡፡ \"እርሱ ለእኔ ልክ እንደ ወንድም ነው\" ወይም \"እርሱ ልክ እንደ ቤተሰብ ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]