am_1ki_tn/20/28.txt

10 lines
629 B
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው\n",
"body": "ይህ የነቢይ ሌላው መጠሪያ ነው፡፡ \"ነቢይ\" እንደሚለው\n"
},
{
"title": "ይህን ታላቅ ሰራዊት በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው የሚያመለክተው ሀይልን ነው፡፡ \"በዚህ ታላቅ ሰራዊት ላይ ለአንተ ድል እሰጥሃለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]