am_1ki_tn/20/26.txt

18 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አፌቅ\n",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች አንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በእስራኤል ላይ መነሳት/እስራኤልን መውጋት\n",
"body": "\"እስራኤል\" የሚለው የሚወክለው የእስራኤልን ሰራዊት ነው፡፡ \"ከእስራኤል ሰራዊት ጋር መዋጋት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእስራኤል ሰዎች ተሰባስበው እና አቅርቦት አግኝተው ነበር\n",
"body": "ይህ በዐድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"የእስራኤል ሰራዊትም ደግሞ በአንድነት ተሰበሰበ፣ አዛዦችም ለጦርነት የሚያስፈልጋቸውን ትጥቅ ሰጧቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እንደ ትንንሽ ሁለት የፍየል መንጎች\n",
"body": "ይህ ተነጻጻሪ ዘይቤ የእስራኤልን ሰራዊት ከሁለት ትንንሽ የፍየሎች መንጋ ጋር ያነጻጽራል፡፡ \"የእስራኤላውያን ሰራዊት እንደ ሁለት የፍየሎች መንጋ ትንሽ እና ደካማ መስሎ ታየ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
}
]