am_1ki_tn/20/22.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ራስህን አጠናክር\n",
"body": "\"ራስህን\" የሚለው የሚወክለው በሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የንጉሡን ሰራዊት ነው፡፡ \"ሀይልህን አጠናክር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "መረዳት እና ማቀድ\n",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የተጣመሩት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ \"መወሰን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በሚመጣው አመት\n",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"በቀጣዩ አመነት ፀደይ ወቅት\" ወይም 2) \"በሚመጣው አመት በዚህን ጊዜ፡፡\"\n"
},
{
"title": "እኛ በአንድነት እንዋጋ… እኛ ብርቱዎች ነን\n",
"body": "\"እኛ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አገልጋዮችን፣ ንጉሡን፣ እና ጠቅላላውን ሰራዊቱን በአንድ ላይ ነው፡፡ (ሁሉንም አካታች የሆነ \"እኛ\" የሚለውን ይመልከቱ) \n"
}
]