am_1ki_tn/20/20.txt

10 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እስራኤል እነርሱን ተከተለ\n",
"body": "\"እስራኤል\" ለመላው የእስራኤል አገር ወታደሮች ሴኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ \"የእስራኤል ሰራዊት ወንዶች ሁሉ እነርሱን ተከተለ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
},
{
"title": "የእስራኤል ንጉሥ ወጥቶ ጥቃት አደረሰ\n",
"body": "\"ንጉሡ\" እርሱን ለሚያገለግሉ ወታደሮች እና ለንጉሡ ሴኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ \"የእስራኤል ንጉሥ እና የእርሱ ወታደሮች ወጥተው ጥቃት አደረሱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
}
]