am_1ki_tn/20/13.txt

34 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከዚያ እነሆ\n",
"body": "\"እነሆ\" የሚለው በታሪኩ ውስጥ አዲስ ሰው በድንገት ብቅ እንደሚል ያነቃናል፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን የሚገልጽበት መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡"
},
{
"title": "ይህን ታላቅ ሰራዊት አያችሁን?\n",
"body": "ያህዌ ይህን ጥያቄ የሚጠይቀው የቤን ሀዳድን ሰራዊት መጠን እና ጥንካሬ አጉልቶ ለመግለጽ ነው፡፡ \"ይህንን ታላቅ ሰራዊት ተመልከቱ፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነሆ፣ ዛሬ በእጃችሁ ላይ እጥለዋለሁ/አደርገዋለሁ\n",
"body": "\"እነሆ\" የሚለው ቃል ቀጥሎ ለሚሆነው አስደናቂ መረጃ ትኩረት እንደንሰጥ ያነቃናል፡፡"
},
{
"title": "በእጃችሁ ላይ አደርገዋለሁ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል ሀይልን ያመለክታል፡፡ \"በዚያ ሰራዊት ላይ ድል እሰጣችኋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በማን?\n",
"body": "አክዓብ ‘ይህን ታደርጋለህን' የሚለውን ቃል ትቶታል፡፡ \"ይህን በማን ታደርጋለህ?\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኢሊፕሲስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አክዓብ ወጣት መኮንኖችን ጠራ\n",
"body": "\"አክዓብ ወጣት መኮንኖችን ሰበሰበ\"\n"
},
{
"title": "ሁሉም ወታደሮች፣ መላው የእስራኤል ሰራዊት\n",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው ተጣምረው የቀረቡት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰባት ሺህ\n\n",
"body": "\"7,000\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]