am_1ki_tn/20/09.txt

10 lines
684 B
Plaintext

[
{
"title": "አማልዕክት ይህን ያድርጉብኝ ይህንንም ይጨምሩብኝ\n",
"body": "ይህ በትልቅ ትኩረት የተሰጠ መሃላ ነው፡፡ ይህ በ 1 ነገሥት 19፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡\n"
},
{
"title": "የሰማርያ አመድ እኔን ለሚከተል ለእያንዳንዱ ሰው አንድ እፍኝ የሚደርስ ቢሆን እንኳን\n",
"body": "ቤን ሀዳድ የእርሱ ሰራዊት በሰማርያ የሚገኘውን ነገር ሁሉ እንደሚያጠፋ እያስፈራራ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
}
]