am_1ki_tn/20/07.txt

14 lines
1012 B
Plaintext

[
{
"title": "የአገሪቱን\n\n",
"body": "\"የአገሪቱ\" የሚለው የሚወክለው በዚያ የሚኖሩትን ሰዎች ሁሉ ነው፡፡ \"የእስራኤል ሰዎች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልብ ብላችሁ ተመለከቱ\n",
"body": "\"ልብ በሉ\" የሚለው በጥንቃቄ ምልከታ ለማድረግ ፈሊጥ ነው፡፡ \"የቅርብ ትኩረት ስጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈለጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ቀድሞ ያለውን አልተቃወምኩትም\n",
"body": "ይህ በአዎንታ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ለጠየቀው ስምምነቴን ገልጫለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ አሉታ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]