am_1ki_tn/20/04.txt

14 lines
991 B
Plaintext

[
{
"title": "አንተ እንዳልከው ይሁን\n",
"body": "ይህ ስምምነትን የሚገልጽ ፈሊጥ ነው፡፡ \"ከአንተ ጋር እስማማለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ነገ በዚህን ጊዜ\n",
"body": "\"ነገ ልክ በዛሬው ሰዓት\"\n"
},
{
"title": "እነርሱን በዐይናቸው ፊት ደስ እንዳሰኛቸው\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ዐይኖች\" የሚለው የሚወክለው ትኩረት ሰትተው አንዳች ነገር የሚመለከቱ እና ያንን የሚገልጹ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ \"እነርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]