am_1ki_tn/19/19.txt

18 lines
1000 B
Plaintext

[
{
"title": "ሳፋጥ\n",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አስራ ሁለት ጥማድ በሬዎች\n",
"body": "\"12 ጥማድ በሬዎች\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እርሱ ራሱ በአስራ ሁለቱ ጥማዶች ያርስ ነበር\n",
"body": "\"እርሱ ራሱ\" የሚለው ቃል ኤልሳ በመጨረሻው ጥማድ ያርስ እንደነበር ያመለክታል፤ የተቀሩት ሰዎች በሌሎች አስራ አንዱ ጥማዶች ያርሱ ነበር፡፡ (ደጋጋሚ ተውላጠ ስም እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሱ፣ እባክህ አለው\n",
"body": "\"እርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኤልሳን ነው፡፡\n"
}
]