am_1ki_tn/19/17.txt

22 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እንዲህ ይሆናል\n",
"body": "ይህ ሀረግ የዋለው ኤልያስ ያህዌ ያደርግ ዘንድ ያዘዘውን ሲያደርግ የሚሆነውን ነገር ለማስተዋወቅ ነው፡፡ \"የሚሆነው"
},
{
"title": "ከአዛሄል ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ\n",
"body": "\"ሰይፍ\" በጦርነት ለሚገደሉ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"አዛኤል በሰይፍ ያልገደላቸውን ሁሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ለራሴ አስቀራለሁ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እኔ\" እና \"እኔ ራሴ\" የሚሉት ቃላት የሚያመለክቱት ያህዌን ነው፡፡ \"ከሞት አድናለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ደጋጋሚ ተውላጠ ስም የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ሰባት ሺህ ሰዎች\n",
"body": "\"7,000 ሰዎች\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ለበዓል ጉልበቶቻቸው ያልተነበረከኩ፣ እና አፋቸው እርሱን ያልሳመ\n",
"body": "\"ወደ ታች ማጎንበስ/መንበርከክ\" እና \"መሳም\" ሰዎች ጣኦቶችን ለማምለክ ለሚያደርጓቸው ድርጊቶች ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ናቸው፡፡ ድርጊቶቹ የተጣመሩት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ \"ለበዓል ያልሰገዱ እና በዓልን ያልሳሙ\" ወይም \"በዓልን ያላመለኩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]