am_1ki_tn/19/01.txt

14 lines
672 B
Plaintext

[
{
"title": "አማልዕክት እንዲህ ያድርጉብኝ፣ እንዲህም ይጨምሩብኝ\n",
"body": "ይህ እንደ ጥብቅ መሃላ የሚያገለግል ንጽጽር ነው፡፡ \"አማልዕክት አኔን ይግደሉኝ ከዚያም የከፋ ክፉ ነገሮችን ያድርሱብኝ\"\n"
},
{
"title": "የአንተን ህይወት ከሞቱት ነቢያት እንደ አንዱ ህይወት ካላደረግሁ \n",
"body": "\"አንተ እነዚያን ነቢያት እንደ ገደልክ እኔም አንተን ካልገደልኩ\"\n"
},
{
"title": "እርሱ ተነሳ\n",
"body": "\"እርሱ ተነስቶ ቆመ\" \n"
}
]