am_1ki_tn/18/45.txt

14 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እንዲህ ሆነ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው በታሪኩ ውስጥ አዲስ ደረጃ የሚያሳይ ድርጊት መጀመሩን ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን የሚገልጽበት መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡\n"
},
{
"title": "የያህዌ እጅ በኤልያስ ላይ ነበር\n\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" ለጥንካሬ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"ያህዌ ለኤልያስ ሀይሉን ሰጠው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልብሱን በቀበቶው አጥብቆ ካሰረ በኋላ\n",
"body": "ኤልያስ ረጅሙን ልብሱን በወገቡ ዙሪያ ጠበቅ አድርጎ በማሰር እንደ ልቡ እንዲሮጥ እገሮቹን ነጻ አደረገ፡፡\n"
}
]