am_1ki_tn/18/33.txt

14 lines
724 B
Plaintext

[
{
"title": "እንጨቱን ለማንደድ ረበረበ\n",
"body": "በዚህ ዐረፍተ ነገር \"በመሰዊያው ላይ\" የሚለው እንጨቱን ያስቀመጠበትን ስፍራ ያሳያል፡፡ \"እንጨቱን ለማንደድ በመሰዊያው ላይ ረበረበው/አደረገው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው (ኢሊፕሲስ/የተተወ ወይም የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "አራት ገንቦ\n",
"body": "\"4 ገንቦ\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ቦይ\n",
"body": "ይህ በ 1 ነገሥት 18፡30 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመለከቱ፡፡\n"
}
]