am_1ki_tn/18/30.txt

18 lines
981 B
Plaintext

[
{
"title": "አስራ ሁለት ድንጋዮች\n",
"body": "\"12 ድንጋዮች\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በያህዌ ስም\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ስም\"ለክብር እና እውቅና ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"ያህዌን ለማክበር\" ወይም 2) \"በያህዌ ስልጣን፡፡\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቦይ\n\n",
"body": "ትንሽ የተቆፈረ የውሃ መሄጃ"
},
{
"title": "ሁለት ሴየ/ቁና እህል፡፡ አንደ ሴየ/ቁና የኢፍ አንድ ሶስተኛ ነው\n\n",
"body": "ሴየ ወደ 7.7 ሊትር መጠን አለው፡፡ \"ወደ 15 ኪሎ እህል የሚይዝ\" (መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈበት ወቅት የመጠን መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]