am_1ki_tn/18/16.txt

10 lines
747 B
Plaintext

[
{
"title": "ኤልያስ ያለውን ለእርሱ ነገረው\n",
"body": "\"አብድዩ ለአክዓብ ኤልያስ እንዲነግረው የነገረውን መልዕክት አደረሰ/ተናገረ\"\n"
},
{
"title": "አንተ ነህን? በእስራኤል ላይ ችግር የምታደርሰወቅ አንተ ነህ!\n",
"body": "አክዓብ ይህን ጥያቄ ያነሳው ስለ ኤልያስ ማንነት ትኩረት ሰጥቶ እርግጠኛ ለመሆን ነው፡፡ \"ስለዚህም አንተ በዚህ አለህ፡፡ አንተ በእስራኤል ላይ ችግር የምታደርስ ነህ!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]