am_1ki_tn/18/14.txt

18 lines
966 B
Plaintext

[
{
"title": "ሄደህ ኤልያስ እዚህ እንደሚገኝ\n",
"body": "እነዚህ ቃላት በ1 ነገሥት 18፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመለከቱ፡፡"
},
{
"title": "ጌታዬ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ጌታ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አክአብን ነው፡፡\n"
},
{
"title": "በህያው ያህዌ ህይወት እምላለሁ\n",
"body": "እርሱ የሚናገረው እውነት መሆኑን የሚያጎላ መሃላ ነው፡፡\n"
},
{
"title": "በፊቱ የቆምኩት እርሱ\n",
"body": "\"በፊቱ መቆም\" አንድ ሰው ባለበት ስፍራ ለመቆም እና እርሱን ለማገልገል ዝግጁ መሆንን የሚገልጽ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ \"እኔ የማገለግለው እርሱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]