am_1ki_tn/18/07.txt

14 lines
616 B
Plaintext

[
{
"title": "ጌታዬ ኤልያስ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ጌታ\" የሚለው ቃል የዋለው ክብርን መግለጫ ተደርጎ ነው፡፡"
},
{
"title": "ሄደህ ለጌታህ ፣ ‘እነሆ፣ ኤልያስ እዚህ አለ ብለህ ንገረው፡፡'",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ጌታ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው አክዓብን ነው፡፡"
},
{
"title": "እነሆ፣ ኤልያስ \n",
"body": "\"ኤልያስ ሆይ፣ ትኩረት ስጠኝ፣ ምክንያቱም ቀጥሎ የምናገረው እውነትም ጠቃሚም ነው\""
}
]