am_1ki_tn/18/03.txt

10 lines
567 B
Plaintext

[
{
"title": "አሁን አብድዩ ያህዌን አከበረ\n",
"body": "\"አሁን\" የሚለው ቃል እዚህ ስፍራ የዋለው በዋናው የታሪክ አካሄድ ላይ ማረፊያ ለማበጀት ነው፡፡ እዚህ ላይ ጸሐፊው በታሪኩ ውስጥ ስለ አዲስ ሰው ይነግረናል፡፡"
},
{
"title": "አንድ መቶ ነቢያት በሃምሳ ከፍሎ ደበቃቸው\n",
"body": "\"100 ነቢያትን በቡድን 50 እያደረገ ደበቃቸው\" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]