am_1ki_tn/18/01.txt

14 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል መጣ\n",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር የዋለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 6፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ የእርሱን መልዕክት ተናገረ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "በምድሪቱ ላይ ዝናብ ላከ\n",
"body": "\"በምድሪቱ ላይ እንዲዘንብ አደረገ\"\n"
},
{
"title": "አሁን ችጋሩ/ረሃቡ ታላቅ ነበር\n",
"body": "\"አሁን\" የሚለው ቃል እዚህ ስፍራ የዋለው በዋናው የታሪክ አካሄድ ላይ ማረፊያ ለማበጀት ነው፡፡ እዚህ ላይ ጸሐፊው ድርቁ/ችጋሩ ምን ያህል ሰማርያን እንደጎዳት የመረጃ ዳራ ይሰጠናል፡፡ (የመረጃ ዳራ/መነሻ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
}
]