am_1ki_tn/17/17.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የቤቱ ባለቤት፣ የሴትየዋ ወንድ ልጅ\n",
"body": "\"የቤቱ ባለቤት የሆነችው ሴት ወንድ ልጅ\""
},
{
"title": "በውስጡ የቀረ የህይወት እስትንፋስ አልነበረም\n",
"body": "ይህ የልጁ መሞት ሻል ባለ ቋንቋ የተገለጸበት መንገድ ነው፡፡ \"መተንፈስ አቁሞ ነበር\" ወይም \"ሞቶ ነበር\" (ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰው\n",
"body": "\"የእግዚአብሔር ሰው\" የሚለው ሀረግ የነቢይ ሌላው መጠሪያ ነው፡፡"
},
{
"title": "የቱ ኃጢአቴ\n",
"body": "ይህ ማለት በአጠቃላይ የተሰራን ኃጢአት እንደጂ አንድ የተለየ ኃጢአትን አያመለክትም፡፡ \"የትኖቹ ኃጢአቶቼ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ክፍለ ስማዊ ሀረጎች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]