am_1ki_tn/17/11.txt

30 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በህያው አምላክህ ስም\n",
"body": "ይህ ሀረግ እርሷ የምትናገረው እውነት መሆኑን የሚያጎላ መሃላ ነው\n"
},
{
"title": "አንድ እፍኝ ምግብ/አንዴ የሚበላ\n",
"body": "\"ትንሽ ምግብ\"\n"
},
{
"title": "ምግብ\n",
"body": "\"ዱቄት፡፡\" ይህ ዳቦ ለመጋገር/ለማዘጋጀት የሚያገለግል ነው፡፡ "
},
{
"title": "እነሆ፣ እኔ\n",
"body": "\"እኔ፣ ምን እንደማደርግ ልንገርሽ\""
},
{
"title": "ሁለት እንጨት\n",
"body": "ይህ ሁለት እንጨቶች ወይም ጥቂት ጭራሮዎችን ሊያመለክት ይችላል፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ያለቺንን በልተን፣ ከዚያ እንሞታለን\n",
"body": "ከዚያ ወዲያ ምንም የሚበሉት ምግብ ስለሌለ እንደሚሞቱ ተጠቁሟል፡፡ \"ያቺን በልተን፣ ከዚያ በኋላ በረሃብ እንሞታለን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከዚያ በኋላ ለአንቺ እና ለልጅሽ አዘጋጂ\n",
"body": "በውስጠ ታዋቂነት ተጨማሪ ዳቦ ለማዘጋጀት ዱቄት እና ዘይት እንደሚኖር ተነግሯል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) \n"
}
]