am_1ki_tn/17/08.txt

18 lines
987 B
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል መጣ\n",
"body": "የዚህ ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም እግዚአብሔር ይናገራል ማለት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 6፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ የእርሱን መልዕክት ተናገረ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ እርሱ መጣ\n",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኤልያስን ነው፡፡"
},
{
"title": "ሰራፕታ\n",
"body": "ይህ ከተማ ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነሆ፣ እኔ\n",
"body": "\"ትኩረት ስጡ፣ ምክንያቱም እኔ፡ ቀጥሎ የምናገረው እውነተኛ እና ጠቃሚም ነገር ነው\" \n"
}
]