am_1ki_tn/17/02.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል መጣ\n",
"body": "የዚህ ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም እግዚአብሔር ይናገራል ማለት ነው፡፡ ይህ በ1 ነገሥት 6፡11 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ የእርሱን መልዕክት ተናገረ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "ኮራት\n",
"body": "ይህ በጣም ትንሽ የሆነ ወራጅ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "እንዲህ ይሆናል\n",
"body": "ይህ ሀረግ የዋለው ያህዌ በድርቅ ወቅት እንዴት ለኤልያስ እንክብካቤ እንደሚያደርግለት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ \"በዚያ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "ቁራዎች",
"body": "ትልቅ፣ ጥቁር ወፎች (የማይታወቁትን ነገሮች መተረጎም የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]