am_1ki_tn/16/25.txt

34 lines
3.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በያህዌ ፊት ክፉ የነበረውን\n",
"body": "የያህዌ እይታ የሚለው የሚወክለው የያህዌን ፍርድ ነው፡፡ \"በያህዌ ፍርድ/ሚዛን ክፉ የሆነውን\" ወይም \"ያህዌ ክፉ ብሎ የሚቆጥረውን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም በሄደበት መንገድ ሁሉ ሄደ\n",
"body": "መሄድ የሚወክለው ማድረግን ነው፡፡ \"የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ያደረገውን ተመሳሳይ ነገር አደረገ\" (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤልን ወደ ኃጢአት በመራበት በእርሱ ኃጢአት\n",
"body": "\"የእርሱ\" ወይም \"እርሱ\" የሚለው ለሚያመለክተው ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1)ባኦስ ወይም 2)ኢዮርብዓም\n"
},
{
"title": "በእርሱ በደሎች\n",
"body": "በኃጢአት መመላለስ ለሚለው ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1)ኢዮርብዓም እንደ በደለ መበደል፡፡ \"እርሱ ኢዮርብዓም እንደ በደለ በድሏል\" ወይም 2) ኃጢአትን ልምድ አድርጎ መያዝ/መፈጸም፡፡ \"እርሱ ዘወትር ይበድላል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስራኤልን ወደ ኃጢአት በመራበት",
"body": "ሰዎች ኃጢአት እንዲሰሩ መምራት የሚገልጸው ኃጢአት እንዲፈጸሙ ተጽዕኖ ማሳደርን ነው፡፡ \"እስራኤል ኃጢአት እንዲያደርግ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ የእርሱ በደሎች\" ወይም \"እንዲህ ባለ ሁኔታ ኃጢአት በመፈጸም ሰዎች ኃጢአት እንዲሰሩ ተጽዕኖ አሳድሯል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
},
{
"title": "እርባና ቢስ በሆኑ ጣኦቶቻቸው… ያህዌን ለቁጣ ማነሳሳት",
"body": "እግዚአብሔር ህዝቡን የተቆጣው ጣኦቶችን ስላመለኩ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በ1 ነገሥት 16፡13 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"እርባና ቢስ የሆኑ ጣኦቶችን በማምለክ ምክንያት የእስራኤልን አምላክ ያህዌን ማስቆጣት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እርባና ቢስ የሆኑ ጣኦቶቻቸው",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እርባና ቢስ/ጥቅም የለሽ\" የሚለው ቃል ጣኦቶች አንዳች ነገር ማድረግ እንደማይችሉ ሰዎችን ያሳስባል/ያስታውሳል፡፡ \"እርባና ቢስ የሆኑ፣ ጣኦቶቻቸው\" ወይም \"ምንም ጥቅም የሌላቸው ጣኦቶቻቸው\" (መለየትን ከመረጃ መስጠት ወይም ማስታወስ ጋር ማስተያየት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእስራኤል አምላክ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እስራኤል\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የያዕቆብ ትውልዶች የሆኑትን አስራ ሁለቱን ነገዶች በሙሉ ነው፡፡ "
}
]