am_1ki_tn/16/21.txt

10 lines
822 B
Plaintext

[
{
"title": "ታምኒንን ተከትሎ…ዖምሪን ተከትሎ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"መከተል\" የሚወክለው እርሱን መደገፍ ወይም ንጉሥ ለማድረግ መፈለግን ነው፡፡ \"እርሱን ለማንገስ፣ የጎናትን ልጅ ታምኒን መደገፍ፣ እንደዚሁም እኩል ድጋፍ ለዖምሪ ማድረግ\" ወይም \"የጎናትን ልጅ ታምኒን ለማንገሥ መፈለግ፣ እና ገሚሱ ዖምሪን ለማንገሥ መፈለጉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ታምኒን ከሚከተሉ ሰዎች ይልቅ ጠንካሮች ነበሩ",
"body": "\"ታምኒን የተከተሉትን ሰዎች አሸነፈ\" "
}
]